Simakone Melake
Simakone Melake
Simakone Melake
Simakone Melake
ጦማር / Blog

እሱ ግን ከተናገረው አንዱንም ሳያስቀር ተነሳሣ!
“ይህን ቤተመቅደስ አፍርሱት በሦስተኛው ቀን አነሣዋለሁ” ዮሐ. 2፥19 አላለም ነበር?እንደተናገረ ቤተ መቅደስ የተባለ ሰውነቱን አስነሥቶ አሳየን። “እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ነፍሴን ከእኔ ማንም አይወስዳትም ላኖራት

ገማልያል እና ኒቆዲሞስ
ከአይሁድ ሊቃውንት መካከል ስሙ ገናና ሆኖ የምናገኘው ፈሪሳዊ በሸንጎው መካከል ቢናገር የሚደመጥ ምሁረ ኦሪት ሌዋዊ ማነው ቢባል ገማልያል ከማለት ፈቀቅ እንዳንል የሚያስገድደን በዘመነ ሐዋርያት መግቢያ

ዛሬ የዓመቱ መጨረሻ አይደለም!
የመጨረሻው ጫፍ ላይ ስንደርስ የማንከፋው የታክሲ ሰልፍ ላይ ብቻ ይመስለኛል። ምናልባት ሌላም ሊኖር ይችላል።የዓመቱ መጨረሻ ቀን ላይ መሆን ደግሞ እንደ እኔ በዓመቱ መጀመሪያ ቀን ላይ

የነቢያት ትንቢት የተፈጸመው በዚህ ቦታ ነው፤ አንዱ ስለሁሉ የሞተው በዚህ ተራራ ላይ ነው።
ለዓለም ሁሉ ሕይወትን የሚሰጠውን ገደሉት።ታመው ሳሉ የፈወሳቸውን ሰቀሉት፤ “አልጋህን ተሸክመህ ሂድ” ብሎ ያዘዛቸውን መስቀል አሸከሙት። እንዴት ያለ ጭካኔ ነው?ለዐርባ ዓመታት በቃዴስ በረሀ ከዓለት የፈለቀ ውኃ

ዓይነ ከርም(የጉዞ ማስታወሻ ክፍል አንድ)
በተራራማው የኤፍሬም ርስት የምትገኘው ዓይነ ከርም ከቦታው ስፋት የታሪኳ ብዛት ይገርመኛል የካህኑ ዘካርያስ ቤት በዚያ ይገኛል። “በ እግዚአብሔር ፊት ሁለቱም ጻድቃን ነበሩ” የተባለላቸው እነዚያ ቅዱሳን

የአብርሃም ድንኳን(የጉዞ ማስታወሻ ክፍል ሁለት)
የአብርሃም ድንኳን የተተከለው ወዴት ነበር?ርብቃ ለያዕቆብ ታጭታ ስትመጣ ይስሐቅ የጠበቃት ከ እነዚህ ተራሮች በየትኛው ላይ ሆኖ ይሆን? ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ ካራን የሄደው በየት በኩል ይሆን?ለመጀመሪያ

የንጉስ ቀለበት
እግዚአብሔር የሚወደውን ስጦታ ዛሬ ተቀበለ። የማያበድሩት ባለጠጋ፣ የማይሾሙት ንጉስ ነው። ነገር ግን ቸር ነውና ሰውን ከመውደዱ የተነሳ ከሰው ስጦታን ይቀበላል። ሰውም በእግዚአብሔር ካለው መተማመን የተነሳ

በስእሏ ፊት ስቆም. . .
ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሰማያዊ ንጉሥ የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ እመቤቴ ሆይ! መተዳደፍ በበዛበት ዓለም ስኖር ንጽሕናዋን እንዳላሳጣት ነፍሴን በአንቺ ዘንድ አኖራታለሁ፤ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም በላከው

“በቅዳሴ አፉን የፈታው ሕጻን”
በቅዳሴ አፉን የፈታ ሕጻን ይኼውላችሁ። ምስጋናን እየተመገበ ያደገውን ብላቴና ታዩት ዘንድ ኑ! በሕጻናት ልማድ አበ፣ እመ ብሎ አፍን መፍታት የተለመደ ነበር “ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ

እረኛችን
እረኞች በምስጋና የተቀበሉት መልካሙ እረኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ ስለ መልካም እረኝነቱ ቤተ ክርስቲያን ታመሰግነዋለች። እንደዚህ ያለ እረኛ የት ይገኛል? ሕዝቡን ይጠብቃቸው ዘንድ ወደ ዓለም በመምጣቱ

ሥጋ የለበሰው እሳት
አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተጸነሰባት ለዚያች ሰዐት ለዚያች ቀን ምስጋና ይገባታል። ኢዮብ መከራ በገጠመው ጊዜ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤ “ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም ወንድ ልጅ

በመንፈስ ቅዱስ ተፀነሰ፣
በግብረ መንፈስ ቅዱስ ተወለደ። ዛሬ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ መወለድን የምታሰጠንን ጥምቀት መሠረተልን። ከእኛ በተወለደ ጊዜ ለማደሪያ የሚሆን ስፍራ አላገኘምና በከብቶች በረት ተወለደ፤ እኛ ግን በጥምቀት