ስምዐኮነ መልአከ
Simakone Melake
ስምዐኮነ መልአከ
Simakone Melake
ስምዐኮነ መልአከ
Simakone Melake
ስምዐኮነ መልአከ
Simakone Melake

ጦማር / Blog

የክርስቶስ መንገድ

ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ከናዝሬት ወደ ዮሐንስ አምላካችን ኢየሱስክርስቶስ ያደረገው ጉዞ አስደናቂው መንገድ ነው። ከልዕልና ወደትሕትና ከሰማይ ወደ ምድር ያደረገውን ጉዞ የሚተረጉም ጉዞ ነውና። በዮርዳኖስ ሀጢአተኞችን

Read More »

የኢየሱስ እናት በዚያ ነበረች

በስድስተኛው ወር መልአኩ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ አንዲት አገር ተላከ፤ ቤተ መቅደሱ ያለው በኢየሩሳሌም ነው፤ የእግዚአብሔር መልአክ ለዳዊት የተገለጠበት የኦርና አውድማ ያለውም በሌላ ስፍራ ነው

Read More »

ማነው እንደዚህ ያከበረ?

መንፈሳዊ በዓልን በመንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ማክበር ሲገባን በማይገባ ሥነ ሥርዓት ስናከብር እናታያለን። ማነው እንዲህያከበረ? በዕለተ ልደቱ ቤተ ልሔምን በዓይነ ልቡናው ያየ፣ እመቤታችን በአብ ዕቅፍ (ዕሪና)

Read More »

የቃል ኪዳኑ ታቦት በሰማይ

“በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ የኪዳኑም ታቦት ታየ” ራእ. 11፥19። ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ስላየው ስለዚህ ቃል ልዩ ልዩ ትርጓሜዎችን የሰጡ ሊቃውንት አሉ።ቤተ መቅደሱ ሰው የሆነው

Read More »

አንተ እንደምታስበው አይደለም!

ልጁ የሞተችበት አንድ ሰው መጥቶ በክርስቶስ ፊት እየሰገደ ልመናውን አቀረበ። የለመነው ነገር ምን መሰላችሁ? “ልጄ አሁን ሞተች ሂድና አድናት” ማቴ. 9፥18 የሚል ነበር።ኢየሱስ ክርስቶስ ልመናውን

Read More »

መፍትሔው ሌላ ነው!

ችግሮች ሁሉ አንድ ዓይነት መፍትሔ ሊኖራቸው አይችልም፤ የችግሮቻችን ምንጭና የችግሮቻችንም ዓይነት ብዙ ሲሆን የችግር መፍቻ መንገዶችም እንዲሁ ብዙ ናቸው። ሌላው ቀርቶ አንድ ዓይነት ችግሮች እንኳን

Read More »