ዛሬ የዓመቱ መጨረሻ አይደለም!
የመጨረሻው ጫፍ ላይ ስንደርስ የማንከፋው የታክሲ ሰልፍ ላይ ብቻ ይመስለኛል። ምናልባት ሌላም ሊኖር ይችላል።የዓመቱ መጨረሻ ቀን ላይ መሆን ደግሞ እንደ እኔ በዓመቱ መጀመሪያ ቀን ላይ ሆኖ ብዙ ለመሥራት ለራሱም ለሌሎችም ቃል ገብቶ ላልፈጸመ ሰው ከምንም በላይ አስደንጋጭ ነው። ዛሬ የመጨረሻው ጫፍ ላይ ከመድረሳችን በፊት የመጀመሪያው ጫፍ ላይ ሆነን በዚህ ዓመት ብዙ መሥራት አስበን ከነበረ ምን […]
ዛሬ የዓመቱ መጨረሻ አይደለም! Read More »









